መገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር9Aa Mtau1Nn 1ioYySgibolv Jj506 7 VcBb r Aach I
መገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መ/ቤቱ በ2003 ዓ.ም. የተቋቋመ ሲሆን ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲን ፣ የኢትዮጵያ ቴሌኮሚኒኬሽን ኤጀንሲን እና ከቀድሞው የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር የመገናኛ ዘርፉን በማዋሃድ የተመሰረተ ሲሆን በስሩ የኢትዮቴሌኮምን እና የኢትዮጵያ ፖስታ ድርጅትን ያስተዳድራል።
የመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂን (መመቴክ) ራዕይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የሁሉም ኢትዮጵያዊ ኑሮና ህይወት በመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ የተደገፈ ሆኖ ማየት፣
የመመቴክ ተልዕኮ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
መረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂን (መመቴክ) በማልማት እና በሁሉም ሥፍራ በስፋት በመጠቀም የህብረተሰቡን ኑሮ ማሻሻልና መረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂን ለአገሪቱ እድገት የሚሰጠውን ድጋፍ ማሳደግ፤
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |